Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የኢትዮ ቴክስ ቤተሰብ ኢትዮ ቴክስ ኢንተርኔት ከተዘጋ ጀምሮ ከ4 ወራት በላይ የሚያቀርባ | Ethio techs Link

ሰላም የኢትዮ ቴክስ ቤተሰብ

ኢትዮ ቴክስ ኢንተርኔት ከተዘጋ ጀምሮ ከ4 ወራት በላይ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች
#እንደቀነሱ እጅግ በርካታ መልእክቶች በተደጋጋሚ ሲደርሱን ቆይተዋል።

ሆኖም በርካታ ያልፈለጉትን እየተለየን እናንተን ደግሞ
#በአዲስ መንፈስ ልናስደስት ፕሮግራሞቻችንን ልንቀጥል አስበናል።

እንደተለመደው አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ ወይም
@Ethiotechsbot ላይ ብትሰጡን እጅግ ደስ ይለናል።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs