Get Mystery Box with random crypto!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሽት ግቢ መግቢያ ሰዓት ወደ 1:00 ተቀይሯል እንደሚታወቀው በቅርቡ የም | Top students

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሽት ግቢ መግቢያ ሰዓት ወደ 1:00 ተቀይሯል

እንደሚታወቀው በቅርቡ የምሽት የበር መግቢያ ሰዓት ወደ 2:00 መሸሻሉ ይታወቃል።ይሁንና
አሁን ባለው ወቅታዊ አለመረጋጋት ምክንያት ለተማሪዎቻችን ደህንነት ሲባል የበር መግቢያ ሰዓት ለጊዜው ወደ 1:00 የተቀየረ መሆኑን ከዩንቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools