Get Mystery Box with random crypto!

ኪሊያን ምባፔ በፒኤስጂ ለመቆየት ወስኗል ። ምባፔ የሚቀጥለው የውድድር አመት ለፒኤስጂ ባይጫወት ራ | Ethio_Real_Madrid

ኪሊያን ምባፔ በፒኤስጂ ለመቆየት ወስኗል ። ምባፔ የሚቀጥለው የውድድር አመት ለፒኤስጂ ባይጫወት ራሱ ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ በፒኤስጂ ለማሳለፍ ወስኗል ። ምባፔ በፒኤስጂ የሚቀጥለው የውድድር አመትን ለማሳለፍ የትኛውንም መስእዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነው !! ዳኒኤል ሪኦላ


የግል እይታ : ገንዘብ ለማድሪድ ከመጫወት ህልሙ በልጦበታል ይሄ ዘገባ እንዳለ ሆኖ የእውነት ችግሩ ምባፔ ጋር ባይሆን ኖሮ ዝውውሩ ከሳምንታቶችም በፊት ያልቅ ነበር !! የምባፔ ከመጠን በላይ ገንዘብ መውደድ ዝውውሩን እንዲዘገይ አድርጎታል

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk