ኪሊያን ምባፔ ዘንድሮ በPSG ቤት ከቆየ የሚያገኘው አጠቃላይ የክፍያ Package
72million በደሞዝ መልክ
60million የፊርማ ክፍያ በጉርሻ መልክ
90million ለታማኝነት ክፍያ አሁንም በጉርሻ መልክ
አጠቃላይ 222 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል ማለት ነው።ምባፔ ለምን ግግም ብሎ መቆየት እንደፈለገ የተረዳቹ ይመስለኛል
ይሄን ያክል ለገንዘብ መሰንሰፍ ያስፈልጋል ?
ሀሳባቹን ግለፁለን
@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk