Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርኔትን በርካሽ ዋጋ የሚያቀርቡ 5 ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት 5 ከሰሃራ በታች ያሉ | ኢትዮ Computer & ቴክኖሎጂ

ኢንተርኔትን በርካሽ ዋጋ የሚያቀርቡ 5 ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት

5 ከሰሃራ በታች ያሉ የአፈሪካ ሀገራት ኢንተርኔትን በርካሽ ዋጋ ከሚያቅርቡ 50 የዓለም ሀገራ ውስጥ መካተት መቻላቸው ተመላክቷለል።

ከእነዚህም ውስጥ ጋና ከሰሃራ በታች ያሉ ሀገራት ኢንተርኔትን በርካሽ ዋጋ በማቅረብ ቀዳሚ ሆናለች።

ኢትዮጵያ በዝርዝሩ ውስጥ የተካተተች ሲሆን፤ ደረጃዋም ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት መካከል ኢንተርኔትን በዝቅተኛ ዋጋ በማቅረብ 10ኛ ከዓለም ደግሞ 73ኛ ላይ ተቀምጣለች።
ከሰሃራ በታች ዝቅተኛ ኢንተርኔት ዋጋ የሚያስከፍሉ ሀገራት የትኞቹ ናቸውʔ
https://telegra.ph/Ethio-Computer--Tech-08-25