የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
89.73K
የሰርጥ መግለጫ
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @jobers_mila [ 0904160730 ]
2 - @zefitiret4 [ 251977456722 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8
2023-05-11 08:31:29
የፕርሜር ሊጉ ታሪካዊ አጥቂ ሰርጂዮ ኩን አግዌሮ ለሀገሩ ልጅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የሚችለውን ሁሉ ከፍራንክ ላምፓርድ እንዲማር ምክሩን ለግሶታል።
ኩን አግዌሮ - "ከምርጦች ለመማር ብዙ ሰዎች እድሉን አያገኙም። እንደመታደል ሆኖ እኔ ያንን እድል አግኝቻለሁ ጥሩ ልምድም ወስጃለሁ።"
"ኤንዞ ትልቅ ተስፋ የሚታይበት ጥሩ ልጅ ነው፤ ከዚህም በላይ እያደገ መሄድ እንደሚፈልግ በርግጠኝነት መናገር እችላለሁ፤ የፍራንክ ልምድ ደግሞ ለኤንዞ ጠቃሚ ይሆናል።"
Good advice from a great player
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsMar Eshet, 05:31
2023-05-11 07:34:38
እንስቶቻችን በተስተካካይ ጨዋታ ሌስተር ሲቲ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎል በማዝነብ ወደ ሊጉ መሪ የተጠጉበትን ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል።
የቼልሲ ወንዶች ቡድን በሁሉም ውድድሮች ባለፉት 13 ጨዋታዎች ያስቆጠሩት 13 ጎል ሲሆን እንስቶቻችን ግን ባለፉት 2 ጨዋታዎች ብቻ 13 ጎል አስቆጥረዋል።
የፊታችን እሁድ ደግሞ በኤፌካፕ ፍፃሜ የሊጉን መሪ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማሉ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsMar Eshet, edited 04:34
2023-05-10 23:49:04
ደህና እደሩ ቤተሰብ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.4K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited 20:49
2023-05-10 20:31:34
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በሳምንቱ መጨረሻ የቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ተብሎ በይፋ ይሾማል።
- Mirror
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:31
2023-05-10 18:56:06
ካይ ሃቨርትዝ፡
"በጣም የተዋጣላቸው ሦስት ችሎታ(skill) ያላቸው ተጫዋቾች አሉ ። በቴክኒካል ምርጡ ማቲዮ ኮቫቺች ነው ግን በጨዋታው ላይ ብዙ ጥበቦችን አይጠቀምም ብዬ እገምታለሁ።ግን በጨዋታ ላይ ያን የሚያደርገው ጆአዎ ፊሊክስ ነው እላለሁ። ሃኪም ዚዬች ደሞ ሁልጊዜ የሚሞክረው ሎጬ ለማግባት ነው።"
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:56
2023-05-10 18:47:28
ቼልሲ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ የቲያጎ ሲልቫ ባነር በስታምፎርድ ብሪጅ ይኖራል
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:47
2023-05-10 17:23:03
ሙድሪክና ጆአዎ በዛሬው ትሬይኒንግ ላይ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited 14:23
2023-05-10 13:10:09
LA COBHAMየኮብሃም ምሩቆች
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.3K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 10:10
2023-05-10 08:30:07
በ2015/16 ቼልሲ በሊጉ አስከፊ የሚባል የውድድር አመት አሳልፎ መካከለኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ።
በዛው አመት በርንሌይ ከሻምፕዮን ሺፑ ማደግ ቻለ።
በ2016/17 ቼልሲ የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ማንሳት ቻለ።
በ2022/23 ቼልሲ በሊጉ አስከፊ የሚባል የውድድር አመት አሳልፏል መካከለኛ ደረጃን ይዞም ሊጉ ሊጠናቀቅ ነው።
በዚው አመት በአሠልጣኝ ካምፓኒ የሚመራው በርንሌይ ከሻምፕዮን ሺፑ ማደግ ቻለ።
2023/24
ሀሳባቹን በአዎንታዊ ነገር ሙሉት የማይሳካ ነገር የለም መልካም ቀን።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 05:30
2023-05-10 07:24:03
ሰላም አደራቹ ቤተሰብ፣ ቮት አድርጉ ለክለባቹ ትንሽ ይቆርቁራቹ እንጂ!
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited 04:24