Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 87.24K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2 - @zefitiret4
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-16 18:04:41
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ይቀሩታል፣ ከታች የምትመለከቱትን Copy በማድረግ Group section ላይ አስቀምጡልን:

የአመቱ ምርጥ ተጫዋች:

የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች:

ምርጡ ፈራሚ:

መጥፎ ፈራሚ:

ከአምናው ዓመት በጣም ተሻሽሎ የመጣ ተጫዋች:

የወረደ አቋም ያሳየ ተጫዋች:

የአመቱ ምርጥ የቼልሲ ጨዋታ:

የአመቱ መጥፎ የቼልሲ ጨዋታ:

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.2K views𓃵 𝔽𝕀𝕂𝔼ℝ 𝔹𝕃𝕌𝔼 𓃵, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 13:47:37
ትላንት ከሜዳ መጨረሻ የወጣው ቲያጎ ሲልቫ ነበር

ለሱ የቼልሲ የመጨረሻዎቹ ቀናት ከባድ ናቸው

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K viewsfu fi, 10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 12:22:42
ትሬቭ ይቆይ ወይንስ ይውጣ!?

ሀሳባቹን አጋሩን፦

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views 🆉 🅶🆄🅻, edited  09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 11:25:13
በፕሪምየር ሊጉ ትልቅ እድል የፈጠሩ ክለቦች፦

ቼልሲ - 121
አርሰናል - 107
ቶተንሃም - 104
አስቶን ቪላ - 97
ማን ዩናይትድ - 78

Via MozoFootball

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views 🆉 🅶🆄🅻, edited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 10:29:52
ኩኩሬላ ትላንት ምሽት ደሙን እያዘራ 50ኛ ጨዋታውን ነው ለቼልሲ ማድረግ የቻለው፡፡

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.0K viewsBekele , 07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 10:15:10
ክርስቶፈር

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.0K viewsfu fi, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 10:10:31
ፓልመር ስለ ፖቸቲኖ ;

ሁሉም ስራ የሱ ውጤት ነው ሁሉም ተጫዋች እሱን ይወደዋል እና ለሱ መዋጋት እንፈልጋለን ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.0K viewsfu fi, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 07:49:14
ቶድ ቦይሊ በኳታር ኢኮን ፎረም በኩል በቼልሲ የስታዲየም እቅዶች ላይ፡-

"የረጅም ጊዜ የስታዲየም እቅድ እየሰራን ነው። በለንደን ውስጥ በእውነት ልዩ ቦታ አለን። ብዙ ሰዎች ወደ ቼልሲ ጨዋታ መምጣት ይችላሉ እና እኛ በመሠረቱ በምዕራብ ለንደን እምብርት ላይ እንገኛለን ነገርግን 40,000 አካባቢ የሚይዝ ስታዲየም ብቻ ነው ያለን።"

"የስታዲየሙን ጥራት እና መጠን ማሻሻል በሚቀጥሉት አስር አመታት ውስጥ ለኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው።"

"ዕቅዶች ቀደም ብለው ተጀምረዋል፣ ነገር ግን በለንደን መሃል ላይ ስለሆኑ ከብዙ አካላት ጋር ብዙ ውይይት ማድረግ አለብን።"

"ጥሩው ዜና እኛ መሃል ለንደን ላይ ነን ፣ ግን መጥፎውም ዜና ለንደን መሃል ላይ ነን!"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.4K views 🆉 🅶🆄🅻, edited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 00:42:22
መልካም አዳር ቤተሰቦች ፤ ነገ በሌሎች መረጃዎች እንመለሳለን!

በኢትዮ ቼልሲ ስር የሚገኙትን ቻናሎቻችንን መቀላቀሎትን አይዘንጉ

የVIDEO ቻናላችን
https://t.me/+j_XdF5O4WRJlZWRk

የFILM ቻናላችን
https://t.me/+LHzZyIkgXD85YWVk

የTROLL ቻናላችን
https://t.me/ETHIO_CHELSEA_TROLL

የFITNESS ቻናላችን
https://t.me/ETHIO_CHE_FITNESS
7.9K views 🆉 🅶🆄🅻, 21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 00:33:45
ቼልሲ በሊጉ በተለያዩ ሳምንታት የነበረው ደረጃ፦

.
2ኛ ሳምንት: 16ኛ
.
.
.
6ኛ ሳምንት : 14ኛ
.
.
.
10ኛ ሳምንት : 11ኛ
.
.
.
.
.
16ኛ ሳምንት : 13ኛ
.
.
.
.
.
.
23ኛ ሳምንት : 11ኛ
.
.
.
27ኛ ሳምንት : 10ኛ
.
.
.
.
32ኛ ሳምንት : 9ኛ
.
.
.
.
37ኛ ሳምንት : 6ኛ

ለውጥማ አለ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.9K views 🆉 🅶🆄🅻, edited  21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ