Get Mystery Box with random crypto!

እናታለም ኢትዮጵያ በታሪኳ ሕዝቦቿ ከሚያከብሯቸው በዓላት መካከል በጣም አሳፋሪ የሆነ በዓል ቢኖር | 🇨🇬 ደጉ ሳምራዊ (ኢትዮጵና ቅድስት ቤተክርስቲያን )

እናታለም ኢትዮጵያ በታሪኳ ሕዝቦቿ ከሚያከብሯቸው በዓላት መካከል በጣም አሳፋሪ የሆነ በዓል ቢኖር ይህ ብሔር ብሔረሰቦች በዓል የሚሉት ነው።

በዚህ በዓል፦

➛ ከአንድነት ወደ መከፋፈል የመጣችበትን፣
➛ ከመቻቻል ወደ መገረፋፈጥ፣
➛ አንድ ከመሆን ወደ መገነጣጠል፣
➛ ከመደማመጥ ወደ አለመግባባት፣
➛ ከመከባበር ወደ መገፋፋት፣

የመጣችበትን ቀን ነው የምታከብር።

ሰው የአንድነት ቀን ያከበራል እንጅ የመለያየትን ቀን ያከብራል።

ለማንኛውም ብሔር ብሔረሰቦችየ እንኳን አደረሳችሁ ልላችሁ አሰብኩና ተውኩት!

@Ethio_Betecrstian