Get Mystery Box with random crypto!

'አቤቱ ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ፤ ሊታረዱ የተወሰኑትን አድን' ምሳ.24:11 በዚህች ሰዓት በወ | 🇨🇬 ደጉ ሳምራዊ (ኢትዮጵና ቅድስት ቤተክርስቲያን )

"አቤቱ ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ፤
ሊታረዱ የተወሰኑትን አድን" ምሳ.24:11

በዚህች ሰዓት በወለጋ ወገኖቻችን በፍርሃትና ጭንቀት ላይ ናቸው:: እነርሱን የከበበ ሞት ያልከበበን እነርሱ ባሉበት ሥፍራ ባለመገኘታችን ብቻ ነው:: አድራሻው ተቀየረ እንጂ አሁንም እንደ ቅጠል የሚረግፉት የገዛ ወንድሞቻችን ናቸው::

"አቤቱ እስከ መቼ ድረስ ነው?" መዝ. 6:3

Share And Join
Ethio_Betecrstian