Get Mystery Box with random crypto!

መልእክት ውድ ቤተሰቦች ቼዝ ሙድ ላይ በጣም ጠቃሚ የሆኑ በግራንድ ማስተሮች የተዘጋጁ የቼዝ ትምህር | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

መልእክት
ውድ ቤተሰቦች
ቼዝ ሙድ ላይ በጣም ጠቃሚ የሆኑ በግራንድ ማስተሮች የተዘጋጁ የቼዝ ትምህርቶች አሉ።
አሁን ለ25 ሰዓታት በላይ የሚሆን አብዛኛው ትምህርቶች ነፃ ናቸው።ኢንቴርነት ያላቹ በጣም ጠቃሚ ነው የምትሏቸው ትምህርቶች እየመረጣቹ በማውረድ ከራሳቹ አልፋቹ ሌሎችን ማገዝ ትችላላቹ።
ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://chessmood.com/?r=KmbIM1DCcLoJ0jIkSOMBS8wK63rfk5sG

አካውንት ከሌላቹ Sign up በማድረግ email ላይም confirm በማድረግ በቀጣይ እንዲሁ ነፃ ሲሆን መረጃ ይደርሳቹሀል።
ለሁሉም እንዲደርስ share ይደረግ