Get Mystery Box with random crypto!

መልእክት የአዲስ አበባ ቼዝ ፌዴሬሽን እሁድ መጋቢት 3,2015 ዓም ከጥዋቱ 1 ሰአት ጀምሮ በመስቀ | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

መልእክት
የአዲስ አበባ ቼዝ ፌዴሬሽን እሁድ መጋቢት 3,2015 ዓም ከጥዋቱ 1 ሰአት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ በሚኖረው የስፖርት ፌስቲቫል የቼዝ ፌስቲቫል ስለ አዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
የጎዳና ላይ የብሊትዝ ውድድርም ይካሄዳል።
ከምስጋና ጋር
የአዲስ አበባ ቼዝ ፌዴሬሽን