Get Mystery Box with random crypto!

ፆም አፌ የሰው ስጋን እየዘለዘለ፣ ቆርጥሞ እየበላ፤ እፆማለው ይላል፣ ከሰው የሚያንሰውን ፣ ፍጡ | ethioግጥም(የእፁብ ግጥሞች)✍✍✍

ፆም

አፌ የሰው ስጋን እየዘለዘለ፣
ቆርጥሞ እየበላ፤
እፆማለው ይላል፣
ከሰው የሚያንሰውን ፣
ፍጡር ስላልበላ።


እፁብ ዘመቻ

join us
@et12sub
@et12sub