ከተውሂድ ጥቅሞች ውስጥ ሸኽ አብዱረህማን አስሰአድይ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል በአንድ ሰው ቀልብ ውስጥ ተውሂድ ሙሉ ሆኖ ከተገኘ አሏህ ለዚህ ሰው፦ ኢማን እሱ ዘንድ የተወደደ ያደርግለታል። ኢማን በቀልቡ ያስውብለታል። ክህደት፣ አመፅና ወንጀል እሱ ዘንድ የተጠሉ እንዲሆኑ ያደርግለታል። ከነዛ ቅኑን መንገድ ከተመሩት ያደርገዋል። القول السديد(٢٤) @Islamic_direction 130 views ⓃⓔⓑⓊ , 07:48