Get Mystery Box with random crypto!

አላህ እኛ ወደርሱ ሄደን ተውበትን ከማቅረባችን በፊት ምህረተ ሰፊው ጌታችን እዝነቱን አቅርቦልና | ᎷUᏚᎯᏰ™ Islamic Page

አላህ እኛ ወደርሱ ሄደን ተውበትን ከማቅረባችን
በፊት ምህረተ ሰፊው ጌታችን እዝነቱን አቅርቦልና
ያማረ ጥሪ ከ ውዱ ጌታችን ምህረቱን ፈላጊ
ለሆነ ሁሉ...


{۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ}
"በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡"
[ሱረቱ ዙመር:53]
ምንም እንኳን ወደ ጌታችን ወንጀል
ብንልክም እርሱ ወደኛ ምህረትን ያዘንባል
ራህማኔ እወድሃለሁ

@Islamic_direction