Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ዘመን ጸሎቱ ሁሉ ለገንዘብ ለዝና በሆነበት ዘመን አንድ የሚያስፈልገን የሁሌ ጸሎት ንጹህ ልብ | ኤሽታኦል

በዚህ ዘመን ጸሎቱ ሁሉ ለገንዘብ ለዝና በሆነበት ዘመን አንድ የሚያስፈልገን የሁሌ ጸሎት ንጹህ ልብን ከእግዚአብሔር የመለመን ጸሎት ነው።

“አቤቱ፥ ንጹሕ #ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”
— መዝሙር 51፥10

“Create for me a pure heart, O God! Renew a resolute spirit within me!”
— Psalms 51:10 (NET)

እግዚአብሔር ሆይ ንጹህ ልብን ፍጠርልን።