Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። ¹³ የድ | ኤሽታኦል

መዝሙር 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ።
¹³ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ።
¹⁴ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን።