“እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ #ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን።” — ሮሜ 8፥28 (አዲሱ መ.ት) ዛሬ ሒሳብ ላስተምራችሁ ነው። በሒሳብ #negative ሲባዛ #negative #positive ነው። Negative ሲባዛ positive ሲባዛ positive ሲባዛ negative ሲባዛ positive ሲባዛ negative ሲባዛpositive ሲባዛ negative ሲባዛ positive ሲባዛ negativeሲባዛ positive ሲባዛ negative #Positive ነው:: ክፉውም በጎውም ተያይዞ ለበጎ ማለት እንደዚህ ነው። እንደ ቁጥሩ መልሱ positive እንደሆነው። 145 viewsedited 15:46