ሰላም ለናንተ ይሁን ያለፈውን 9 ወር በ ኢትዮጰያ ማሪታይም አካዳሚ የ Marine engineer ወይም የመርከበኝነት ስልጠና በባህር ዳር ከተማ ስወስድ ቆይቼ እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ ግንቦት 24 2014 እመረቃለሁ። ያለፈውን 9 ወር በብዙ ከጎኔ የነበረውን የረዳኝን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ። 144 views19:40