Get Mystery Box with random crypto!

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

የቴሌግራም ቻናል አርማ esayyas49 — ትንቢተ ኢሳይያስ 49
የቴሌግራም ቻናል አርማ esayyas49 — ትንቢተ ኢሳይያስ 49
የሰርጥ አድራሻ: @esayyas49
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 447

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-08 05:23:32 የእህታችን ወለተ መስቀል አጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ==ከምዕራብ አርሲ
30/9/2015

እነማን ይነቀላሉ አዎን በመላው ዓለም ያሉ በመግቢያው እንደተገለጸላችሁ ለቀደመው እባብ ለዘንዶው
ለሐሰተኛው ነቢይ የሰገዱ ያመለኩ ምልክቱንም የተቀበሉ ሁሉ መሪም ተመሪም ሁሉም የሰው ዘር በየትኛውም
የምድር ገጽታ ያለ ሁሉ ከዚች ምድር በታላቅ ቁጣ በታላቅ እሳትና መቅሰፍት እንዲጠረግ ይደረጋል።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ
5 views02:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 09:25:30
ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

በ30/9/2015 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል
83 views06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 20:07:24
53 views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 10:36:00 2 ጢሞቴዎስ 3 ፥10_14

10፤ አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤
11፤ በአንጾኪያና በኢቆንዮን በልስጥራንም የሆነብኝን የታገሥሁትንም ስደት ታውቃለህ፤ ጌታም ከሁሉ አዳነኝ።
12፤ በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።
13፤ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።
14፤ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤


ይህ ሕዝባችንን ሲያጣምም ለቄሣርም ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል ደግሞም፡— እኔ ክርስቶስ ንጉሥ ነኝ፡ ሲል አገኘነው፡ ብለው ይከሱት ጀመር።
ሉቃ 23፥2


15፤ ስለዚህ ፈሪሳውያን ሄዱና እንዴት አድርገው በነገር እንዲያጠምዱት ተማከሩ።
16፤ ደቀ መዛሙርታቸውንም ከሄሮድስ ወገን ጋር ላኩበት፥ እነርሱም፡— መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም የእግዚአብሔርን መንገድ እንድታስተምር እናውቃለን፥ ለማንምም አታደላም፥ የሰውን ፊት አትመለከትምና፤
17፤ እንግዲህ ምን ይመስልሃል? ንገረን ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? አሉት።
18፤ ኢየሱስም ክፋታቸውን አውቆ፡— እናንተ ግብዞች፥ ስለ ምን ትፈትኑኛላችሁ?
19፤ የግብሩን ብር አሳዩኝ፡ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት።
20፤ እርሱም፡— ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው።
21፤ የቄሣር ነው፡ አሉት። በዚያን ጊዜ፡— እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፡ አላቸው።
22፤ ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ።

ማቴ 22፥15_22

እነዚህ የእግዚአብሔር ቃሎች
እንደሚያስረዱን

ሀ _ በንስሓ በእውነት በእምነት ከክፋት በመራቅ እውነተኛ በመሆን እግዚአብሔርን ሊመስል የሚወድ ሁሉ ይሰደዳል።በማን ?እውነትን በሚጠሉ
እግዚአብሔርን መምሰል የሚፈልገውም ምርጫ ነውና በሚደርሰበት ሁሉ ደስተኛ ነው።።

ለ_,እግዚአብሔርን መምሰል የሚፈልግ ሰው ሲከሰስ ደግሞ በሀሰት ነው። ከቃሉ እንደምናየው ኢየሱስ ክርስቶስን በነገር ሊያጠምዱት በፈለጉ ጊዜ ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዷልን ?ወይስ አልተፈቀም ብለው በጠየቁት ጊዜ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር አስረክቡ አለ እንጂ!!ለቄሣር ግብር አትስጡ አላለም።
ሲከሱት ግን ለቄሣር ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል ንጉስነኝም ሲል ሕዝቡንም ሲያጣምም አገኘነው ብለው ከሰሱት። ከክሶቹ ውስጥ አንድም እውነት የለም።
ሕዝቡን አጣመመ የተባለው እናንተ ግብዞች እናንተ በኖራ የተለሰነ መቃብር የምትመስሉ እናተም ወደ እግዚአብሔር መንግስት አትገቡም ሌሎትም እንዳይገቡ ትከልክላላችሁ እያለ ስለገሰጻቸው ሕዝቡን ያጣምማል እያሉ ከሰሱት። ንጉሱ ጨክኖ እንዲያጠፋላቸው ንጉስ ነኝ ሲል አገኘው ግብርም እንዳይሰኝጥ ሲከለክል አገኘነው ብለው ከሰሱት።
ግን ዛሬ ላይ ሁሉም ክስ ውሸት ብቻ ነው።
ዛሬም የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ስለ ገሰጻቸው በሀሰት ይከሱታል የመልእክቱን ተግሳጽ ሰምተን የእግዚአብሔር መልእክት ነው ብለን ስለተቀበልን ያሳድዱናል። ግን ምርጫችን ስለሆነ ደስስ ይለናል እንጂ አይከፋንም።

እናም ውድ የእግዚአብሔር ሕዝቦች እንቁ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ። እግዚአብሔርን መምሰል ምርጫችን እስካደረግን ድረስ በደጉም በክፉም ነገር ሁሉ ደስተኞች ልሆን ይገባል። በእኛ ሕይወት ላይ እግዚአብሔር ሳይፈቅድ ጠላት አንዲት ነገር ማድረግ እንደማይችል ተምረናልና።
አባትችን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከፈቀደ ደግሞ ሁሉም ይሁን። ምክንያቱም ምርጫችን ያደረግነው እግዚአብሔር ለሕይወታችን የመረጠልንን በደስታ ስንቀበል እንደ ኢዮብ ያስመሰግናልና።

በሆነው ባልሆነውም በሚሆነው ሁሉ ግን የድግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድኃኔ ዓለም የተመሰገነ ይሁን ።አሜን።
128 views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 08:29:24
እስቲ አንብቡት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፈረሰችበት ከተቃጠለችበት፤ በመናፍቅ በካቶሊክ
በደኅንነት ሰላይ በካድሬ ቄስ ከተተበተበችበት ከአጥፊዎቿ የተላቀቀችበት ሁኔታ ይፈጠራል። እነዚህ
ሁሉ ጠላቶቿ በእግዚአብሔር ፍርድ ተጠርገው ለእሳት ይጣላሉ። እግዚአብሔር የወደዳቸው የመረጣቸው
ያፀደቃቸው አገልጋዮች ስፍራውን ይረከባሉ።

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ
65 views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 08:29:24
74 views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 15:29:39 ሲነቅፏችኹና ሲያሳድዷችኹ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችኹ ብፁዓን ናችኹ።
ዋጋችኹ በሰማያት ታላቅ ነውና፥ደስ ይበላችኹ፥ሐሴትም አድርጉ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳደዋቸዋልና።

የማቴዎስ ወንጌል 5 ፥ 11-12
160 views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 12:18:25
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ቁጥር 8 ገጽ 47 ተፃፈ ታህሳስ 21 2011 ዓ.ም*
84 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 11:58:00 የመሬት መንቀጥቀጥ
ዛሬ ጠዋት 1:13 በመቀሌ፣ በአዲግራት 1:14፣ በውቅሮ 1:15 ላይ እንዲሁም በየመን እና በኤርትራ ከ4.5-4.7 ሬክተር ስኬል ያዝመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን Volcano discovery አስነብቧል።
144 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 11:53:01
141 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ