Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያና ሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅ | Adey Drama - አደይ ድራማ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጅቡቲ፣ ዛምቢያና ሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም ከመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ፀሀፊ ጋር ተወያዩ፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጀቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኡማር ጊሌ፣ ከዛምቢያው ፕሬዚዳንት ሀካይንዴ ሂችሌማ፣ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሃመድ ፈርማጆ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ፀሀፊ አሚና መሀመድ ጋር ነው የተወያዩት፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን ያደረጉት ከ35ኛ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ሲሆን፥ በዋናነት ሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

@Esat_tv1
@Esat_tv1