Get Mystery Box with random crypto!

#አንድም ቀን #ሳይበድለኝ.......' በ156 ዓ.ም በሰርኔስ ከተማ ከግንድ ጋር ታ | 🦋እራስን ፍለጋ🦋🦋67

#አንድም ቀን #ሳይበድለኝ......."
በ156 ዓ.ም በሰርኔስ ከተማ ከግንድ ጋር ታስሮ የተቃጠለው የ86 ዓመት አዛውንት ነበር #ፓሊካርፕ ፡፡
ጌታ ኢየሱስን እንዲክድ ለመጨረሻ ጊዜ ከመቃጠሉ በፊት ለቀረበት ጥያቄ እንዲህ ነበር ያለው" ይሔን ሁሉ ዘመን ክርስቶስን ሳገለግለው አንድም ቀን በድሎኝ አያውቅም......
ታድያ በዚህ እድሜዬ ንጉሴን ምን አደረገኝ ብዬ እክደዋለው"? (ምንጭ፡ ከፍኖተ መንግስት መጽሐፍ ገፅ 58)
@erasnflega jo in