Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ሲኖዶስ የዛሬ ውሳኔ!! ........... ከጥር 29- የካቲት 1 ካህናትም ሆኑ ጥቁር ልብ | የኤፍሬም እይታዎች (መ/ር)

የቅዱስ ሲኖዶስ የዛሬ ውሳኔ!!
...........
ከጥር 29- የካቲት 1 ካህናትም ሆኑ ጥቁር ልብስ እንዲለብሱ በነዚህ የሦስት ቀናት ጾምም ጸሎተ ምኅላ እንዲደርስ፡፡ ምእመናንም በቤተክርስቲያን ተገኝተው በጸሎት እና በዕንባ ልመናቸውን እንዲያሰሙ ታውጇል፡፡ ላልሰማ በማሰማት በየደአድባራቱ የቅዱስ ሲኖዶዶስ የአዋጅ ምኅላና ሥስቱ የሀዘን ቀናት ተግባራዊ እንዲደረግ እናድርግ፡፡