Get Mystery Box with random crypto!

ኤፌሶን ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ epheson — ኤፌሶን ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ epheson — ኤፌሶን ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @epheson
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.42K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ታበጽእ እደዊሃ ኅበ እግዚአብሔር!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-28 23:54:22 ኦ ፍጡነ ረድኤት ለጽኑዕ ወለድኩም፣ ወለነፍሰ ኵሉ ቃውም፣ ጊዮርጊስ የዋህ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፣ ከመ እግዝእትከ ቡርክት ማርያም፣ እስመ ርኅሩኀ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም።
230 views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:54:17
231 views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:21:30 እንኳን ደስ አላችሁ!

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት ታላቁ ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በስፖርቱ ዓለም በማስጠራት ጀምራ ለኅብረሰተብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
176 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:21:25
177 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:06:12

254 views13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:48:16 ቅዱስ ፓትርያርኩ ነሐሴ 24 ወደ መንበራቸው ይለመሳሉ። መረጃውች እንደሚያመለክቱት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በቀጣይ ነሐሴ 24 ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የጠቅላይ ቤተክህነት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ቅዱስ ፓትርያርኩን በደመቀ መልኩ አቀባበል ለማድረግ አንዳንድ ዝግጅቶችም መጀመራቸው ታውቋል።

የቅዱስነታቸው ፀሎትና በረከት ይደርብን።
312 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:48:11
276 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 14:17:58 ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ፤
ወማኅደሩ በጽድቅ ዘገብራ ከሃሊ፤
ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤
በመሰንቆሁ እንዘ የኃሊ፤
ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ።
«ለፈጠራት ለከሃሌ ኩሉ አምላክ በእውነት ማደሪያው የሆነች የጳውሎስ ፍጽምት ደብተራ የተባለች ድንግል እመቤታችን የልጇ ክርስቶስ ሎሌ/ባለሟል የሆነ ቅዱስ ዳዊት በበገናው እያመሰገናት/እየዘመረላት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ (ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት) ተሻገረች።»
(ዚቅ ዘቅዱስ ያሬድ ነሐሴ ፲፮)
301 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 14:17:54
255 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:25:52 "ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ከድንግል ማርያም ፍልሠት ጋር ለሚተባበረው ፍልሠትህም ሰላም እላለሁ። ተአምር ሠሪው ሰማዕት ሆይ፤ የእልፍ አዕላፍ ጭፍራ ኃይል አለቃ እንደመሆንህ መጠን። ኅብረ መልኳ መስታወት፤ ጠፈሯ መብረቅ ወደ ሆነው ብርሃናዊት አዳራሽህ በረዴትህ ነጥቀህ ወደዚያ አስገባኝ።"

(መልክአ ቅዱስ ጊዮርጊስ)
244 views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ