Get Mystery Box with random crypto!

የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcbdssu — የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcbdssu — የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
የሰርጥ አድራሻ: @eotcbdssu
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.28K
የሰርጥ መግለጫ

✝️ በኢ/ኦ/ተ/ቤ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ገጽ ነው።
• መረጃዎችን
• ማስተዋወቂያዎችን
• ትምህርቶችን እንዲሁም ሌሎች ዝግጅቶችን እንዲያገኙ #Join በመንካት ይከታተሉ።
📩 ለጥያቄ እና አስተያየትዎ @SSUBdr ያግኙን
👥 መወያያ 'ግሩፕ' ➯ @SSUBdrDiscussion
✅ SUBSCRIBE
YouTube.com/andnetmedia

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 14:41:57
እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን 31ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሳችሁ

እነሆ የ/ደ/ቅ/አ/ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት የተመሠረተበትን 31ኛ ዓመት ዓመታዊ የምሥረታ በዓል የፊታችን ነሐሴ 29/2014ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ያከብራል።

እርሰዎም በእለቱ በመገኘት የአገልግሎትን ንጹሕ ውኃ ከንጹሕ ምንጭ እንድትጠጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በጉባኤው የተካተቱ መርሐ ግብራት:-
የሥዕል አውደ ርዕይ
ጸሎተ ወንጌል
ዝማሬ(በሕጻናት እና በወጣቶች)
ስነ ጹሑፍ
አጭር የሥራ አፈጻጻም ዘገባ
ጭውውት
መልዕክተ ቤተክርስቲያን
እንዲሁም ሰ/ት/ቤቱ ገንብቶ ያጠናቀቀውን የተከታታይ ትምህርት መማሪያ ክፍል በአባቶች ያስባርካል።

ዕለት :-29/12/2014ዓ.ም
ሰዓት:-ከቀኑ 08:00 ሰዓት
ቦታ:-በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ
የሥዕል አውደ ርዕዮ ከቀኑ 07:00ሰዓት ጀምሮ ለዕይታ ክፍት ይሆናል።

የሰ/ት/ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል

ለበለጠ መረጃ
0918186592
0943604636

finotehiwet
264 views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:53:19 ሰሞኑን በከተማችን ባሕርዳር Ours ካፌ በሚባል ቦታ የሠራተኛዋን ሥዕለ ማርያም እና የጸሎት መጽሐፍ ቀምቶ በመቅደድ ከፎቅ በመወርወር የተፈጸመው አጸያፊ ተግባር ዙሪያ በብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃም የተላለፈ መልእክት በዩቲዩብ ገጻችን ይመልከቱ












የባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ
@AndnetMedia @EOTCBDSSU • #ዩቲዩብ #YouTube
406 views15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:23:45
527 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:23:44
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2014 በጀት ዓመት በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ 28 ቤተ ክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች 1600 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።

የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ፣ የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣ የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በ22/12/2014 አቡነ ገብረ መንፈቅ ቅዱስ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል ።

በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል። SUBSCRIBE @AndnetMedia https://www.youtube.com/c/AndnetMedia የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share
471 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:08:02 LIVE ቀጥታ ሥርጭት የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2014 በጀት ዓመት በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ መሠረት ከ 1600 በላይ ሰንበት ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል...









568 viewsedited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 09:29:03

615 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:14:37
''ኑ አብረን ደስ ይበለን!'' የምርቃት ጥሪ

የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2014 በጀት ዓመት በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትግበራ ሲያካሂዱ የነበሩ 28 ቤተ ክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች 1600 በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃል።

የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና፣ የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ የሰበካ ጉባኤ አባላት ፣ የጽዋ ማኃበራት እና የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥራ አመራር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የፊታችን እሑድ ከቀኑ 8:00 ሰዓት አቡነ ገብረ መንፈቅ ቅዱስ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ያስመርቃል።

በባሕረዳር ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ ክፍል። SUBSCRIBE @AndnetMedia https://www.youtube.com/c/AndnetMedia የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን @EOTCBDSSU በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ ለሌሎች ኦርቶዶክሳዊያንም ያዳርሱ... #Share
735 views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:52:11 You all, this is our next step to enhance our leadership knowledge, skills and attitudes about Leadership. So, please register in this format and share for others that will be interested in leadership trainings. This Training will be given by Ato Tizazu the writer of KinMeri(ቅን መሪ) and Bal Raey Meri(ባለ ራእይ መሪ) and by others also. The Training center will grow to training academy step by step


.Good Morning All,

Here is registration form link. Kindly review and comment.

https://forms.gle/vSGerv8ydXhFpg6N9
595 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ