Get Mystery Box with random crypto!

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcaddisababachurches — በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcaddisababachurches — በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት
የሰርጥ አድራሻ: @eotcaddisababachurches
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቻናሉ ላይ አስተያየት ካሎት https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-29 13:20:16 ሐምሌ 23

ቅዳሴ ቤት

በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት

በመናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ አራዳ ክ/ከ አራዳ ጊዮርጊስ

በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።

ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።

@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን
831 viewsedited  10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 06:38:15 1)     ድልበር መካነ ጎልጎታ መድሃኔአለምቤ/ክ

ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
2)    አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ

3)    አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
4) ኤረር በር ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤል

ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ኤረር በር
5)    ደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ
6)    መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ
7)    ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔአለም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብያተክርስትያናት

ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ(ላፍቶ)
8)    ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ

9) የቃሊቲ አረጋውያን ክብካቤ መካነ ስብሀት ቅድስት ስላሴ እና አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን
ክ/ከ አቃቂ ቃሊቲ
ወ/08
ልዩ ስሙ ጨፌ (አረጋውያን ክብካቤ) ጀርባ
931 viewsedited  03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 06:38:15 ሐምሌ 22

ቅዱስ ዑራኤል

ቃልኪዳን የተቀበለበት

በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።

ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።

@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን
532 views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:00:55 ቅዳሴ ቤት

1)   ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም

ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
594 views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:00:55 1)    ደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል

ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ

2)  ሐመረወርቅ ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
519 viewsedited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ