Get Mystery Box with random crypto!

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcaddisababachurches — በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcaddisababachurches — በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አብያተ ክርስትያናት
የሰርጥ አድራሻ: @eotcaddisababachurches
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.55K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቻናሉ ላይ አስተያየት ካሎት https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-16 18:04:30
594 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 15:33:29 ነሐሴ 13

ደብረ ታቦር

በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። 
 
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። 
 
በቴሌግራም      t.me/EOTCAddisAbabaChurches 
በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/ 
 
ይቀላቀሉን:: 

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

1)     አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ

2)     ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ        
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ     

3)     ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ   
ልዩ ስም፡-ጉለሌ /ክ/ከ አዲሱ ገበያ

4) መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም
ልዩ ስም፦ጉለሌ ክ/ከ  እንጦጦ ቁስቋም

5)    መካኒሳ ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ አቦ

6) የቃሊቲ መካነ ብርሀን ቅዱሥ ገብርኤል ቤ/ክ

ልዩ ስም:- አ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 07 ማረሚያ ጎን

7)ኮተቤ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ደብረ

ልዩ ስም:- የካ ክ/ከ መጠለያ አካባቢ

8)ደብረ ገነት ቅዱስ ዑራኤል እና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

ልዩ ስም:-ን/ላፍቶ ክ/ከተማ ዑራኤል ሰፈራ

9) አየርጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ወ ቅድስት ልደታለማርያም ወ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን

ልዩ ስም:-ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ከአየርጤና ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬርት ገባብሎ

ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ይጠብቀን
743 viewsedited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 07:21:11 ነሐሴ 7

+ የእመቤታችን ፅንሰት እና
+ ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ የተቀበለበት

በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። 
 
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። 
 
በቴሌግራም      t.me/EOTCAddisAbabaChurches 
በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/ 
 
ይቀላቀሉን:: 

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

1)     ብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስወጳውሎስ  እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት

2)   አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል

3)     ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ
ልዩስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ

ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ጴጥሮስ ይጠብቁን
1.3K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 21:58:12 ነሐሴ 6

መግደላዊት ማርያም

በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት

በኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ

ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ 02 አንቆርጫ ሰፈር

በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። 
 
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። 
 
በቴሌግራም      t.me/EOTCAddisAbabaChurches 
በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/ 
 
ይቀላቀሉን:: 

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
723 viewsedited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 14:46:25 እንኳን ለ2014 ዓ.ም ፆመ ፍልሰታ አደረሰን
832 views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 14:45:16 Channel photo updated
11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 13:59:25 { አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ} ~በጥቂቱ ታሪካቸው..
ያነበበብ አሜን ይበል!።
ጠገሮ ፃድቅ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ፦....... አባታችን የተወለዱት በኢየሩሳሌም አውራጃ ልዩ ስሙ ሳሬራ በሚባል የካቲት 28 ተፀንሰው በወራሀ ህዳር 28 ለ29 ሌሊት ተወለዱ (ህዳር29) ተወለዱ ፣የአባታቸው ስም ዲላሶር ሲባል የእናታቸው ስም ደግሞ እምነ ፅዩን ይባላል። ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ፃድቃኖች ናቸው ፃድቁ አባታችን ገና በአምስት አመታቸው ሳሉ
ወላጆቻቸው ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዘዋቸው ሲሄዱ ፍቅሩ ወልዳ ስለ ማርያም ተመልክተው መሳቅ ጀመሩ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከምስሉ ወጥታ በምን
አውቀህኝ ነው ብላ አቅፋ ሳመችሁ ከእንግዲ በኃላ የልጄ አገልጋይ ትሆናለህ ኑሮህም እንደ መላዕክት ይሆናል በአንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ይድናሉ በምድር ላይም 500 ትኖራለህ ብላ ባርካው ተሰወረች። ከዚያችም ቀን ጀምሮ አባ ዩሐንስ ለክርስቶስ ተላልፎ ተሰጠ 50 ዓመትም በበረሃ ሲጋደል ኖሮ ከ50 ዓመት በኃላ በደመና ተጭኖ በመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል መሪነት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
መጡ። ፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሃይማኖት ዘመን መጨረሻ የመጡ ሲሆን ምንኩስና ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ተቀብለው ለ50 ዓመት በፆምና ፀሎት በተጋደሉ ቆይተዋል። አባ ዩሐንስ ወደ ተዘጋቸላቸው ምድር በቅዱስ ገብርኤል
አሳሳቢነት ወደ ጠገሮ መጡ። ይህ ገዳማቸው የሚገኘው በሰሜን ሸዋ በመንዝናይፋት ክልል መዘዞ በሚባል ቦታ ሲደርሱ በእግር 1 ሰዓት ከተጓዙ በኃላ የሚገኝ ሲሆን
አስደናቂ የፃድቁ የእጬጌ ዩሐንስ ገዳም ነው።አባታችን ተጋድሏቸው ሳሉ ሰዎች በክፋት ተነሱባቸው ሰይጣን በእነርሱ አድሯልና እንዴት እንደሚያጠፋቸው ይማከሩ ጀመር ሊገድሏቸው ፈልገው ቅድስናቸው በሁሉ ዘንድ
የታወቀ ነውና ፈሩ ለምን ከምንደራችን ከወንድ ያረገዘች ሴት ፈልገን በሐሰት እንክሰሳቸው ብለው ወርቅና ብር ለሴቷ ሰጥተው በአሰት ከእርሱ አርግዣለሁ ብላ እንድትናገር አደረጎት አባታችንን በሕዝብ ፊት በአሰት ተከሰሱ ፃድቁም አንቺ ሴት ከእኔ ነው ያረገሽው አሏት እርሷም አዎ ከአንተ ነው ልትክድ ነው እንዴ አለችሁ አባታችንም አዝነው በአንቺና በእኔ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ ሲሉ ወዲያው ለሁለት ተሰንጥቃ ሞተች የአገሩ ሰዎች ፈሩ ፃድቁም ምድሯን እረገሟት የተዘራው ዘር አይብቀልብሽ የተተከለው አይፅደቅ ብርድና ውርጭ ይፈራረቅብሽ ብለው ረግመዋት በደመና ተጭነው ወደ ሰሜን ጎንደር እስቴ ጉንደ ተክለተሃማኖት ሄዱ። አባ ዩሐንስ በመላው ኢትዮጰያ ዞረው ያስተማሩ ሲሆን ከቅድስናቸው የተነሳ በፀሐይ ላይ 50 ዓመት በጨረቃ ላይ 50 ዓመት በደመና ላይ 50 እንዲሁም አለም በክንፎ በመዞር በደመና ላይ 50 የኖሩ አባትም ናቸው ከሰው ተወልደው ከመላዕክት ተደምረዋልና በይፋት ጠገሮባለወልድ ፣በአፋር አዘሎ፣በመንዝ ፍርኩታ ኪዳነምሕረት፣በደብረ ሊባኖስ፣ በጉንደ ተክለሃይማኖት፤ሳፈጅ ዮሐንስ ብልጋ፤አለም በመዘር እና በሌሎችም ስፍራ በመዘዋወር በታላቅ ተጋድሎ በፆምና ፀሎት ቆይተዋል።ከሰማይ መስቀል የወረደላቸው ሲሆን ዛሬም በገዳማቸው የሄደ ሰው በወረደው በእጃቸው መስቀል እየተዳበሰ ቆመው በፀለዩበት ባሕር በፀበላቸው ይጠመቃል በተጨማሪም ይዞሀት በነበረው መቋሚያ ጀርባችንን እንዳበስበታለን ማየት ማመን ነውና ከምስሉ ተመልከቱ መጥታችሁ ገደሙን ማየት ነው ። ቆመው
ከፀለዩበት ባሕር ውስጥ ደረቅ አሸዋ ይወጣል በገዳማቸው አባ ዩሐንስ 500ዓመት ከኖሩ በኃላ እረፍተ ዘመናቸው ደረሰ መዳኒዓለምም ከ15 ነቢያት ከ12 ሐዋሪያት ሄሮድስ ያስፈጃቸው ከአርባ አራት ሺው ሕፃናትን አብርሃም ይሳዕቅ፤ያዕቆብን ሁሉንም ነገደ መላዕክትን፤ነበያት፤ሃዋርያትን፤ ጻድቃን፤ ሰማዕታትን አስከትሎ መጣ ለአባ ዩሐንስ ቃልኪዳን ሰጣቸው ስምህን የጠራ ገዳምህን የረገጠ፣መባ የሰጠ፣ቤተክርስትያንህን የሰራ ያሰራ የረዳ፣ገድልን የሰማ ያሰማ ያስተረጎመ፣ መታሰቢያን ያደረገ፣ እስከ10 ትውልድ እምርልሀለው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም ልጅ መውለድ ባይችል ማህን ቢሆን እኔ ልጅ እሰጠዋለሁ የክርስትያን ማደርያ በሆነች ገነት(ደብረ ፂዮን)በብርሃን ቦታ አስቀምጠዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጣቸው ገድላቸው በጥቂቱ ነው እንዲሁም ገድልህን በቤትህ ያስቀመጠ እርኩስ መንፈስ አይነካውም፣ክፉ አጋንት አይነካውም፣ቸነፈርና ወባ አይነካውም፣መላኢከ ጽልመት አይነካውም።በገዳምህ መነኩሴ ቢቀበር በሰማይ
ክንፍ አበቅልለታለሁ፣አይሁድም አረማዊም ያላመነ ያልተጠመቀ በገዳምህ መጥቶ ቢያርፍ ይቅር እልለሃለሁ እንደ መቃብሬ ጉልጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ።
የነገርኳችሁ ከዚህ በኃላ ወደ ሰማይ አረገ አባ ዩሐንስ ሐምሌ 29 ቀን አረፉ። በጉንደ ተክለሃይማኖትም ተቀበሩ 157ዓመት በኃላ አንድ የበቁ ባሕታዊ ወደ መንዝ ሄደው የረገሟት መሬት እንድትቀደስ የተዘራው እንዲበቅል ከስውራን አባቶች ጋር በመሆን ግማሽ አፅማቸውን ከጉንደ ተክለሃይማኖት አውጥተው አርባሐራ መዳኒዓለም አጠገብ በላይ በፍሩክታ ኪዳነምሕረት መጋቢት 18 ፍልሰተ አፅሙ አረፈ ምድሪቷም ተባረከች የዘሩትንም አበቀለች ውርጩም
ብርዱም ቀነሰ ዝናብ አልዘንብ ሲል ሰብል የሚጨርስ አንበጣ ሲመጣ ታቦታቸው ወጥቶ ምዕላ ይያዛል ወድያውም መቅሰፍት ይርቃል ዝናብም ይዘንባል። ፀበላቸው ሽባ ይተረትራል ድውይ ፈዋሽ ከሰማይ የወረደላቸው መስቀልም ታምር ሰሪ ከባሕራቸው ደረቅ አሸዋ የሚወጣበት የጠገሮ ፃድቁ እጬጌ ዩሐንስ በረከት
ይደርብን አሜን!!!
930 viewsedited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 13:59:25 ሐምሌ 29

አቡነ እጨጌ ዩሐንስ
(እረፍት)

በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት

በገነተ ሰማይ ቅ/ት አርሴማ እና መንበረ ብርሀን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤ/ክ
 
አድራሻ ፦ኮ/ቀ/ክ/ከተማ  ወረዳ 6  ልዩ ስሙ  ወይራ ሰፈር ጦጣ ገደል ወይም በአሁን ስሙ ዶሮ እርባታው ጋር።

 በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። 
 
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። 
 
በቴሌግራም      t.me/EOTCAddisAbabaChurches 
በፌስቡክ           https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/ 
 
ይቀላቀሉን:: 
 
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። 

  አቡነ እጨጌ ዩሐንስ  ይጠብቁን
558 viewsedited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 18:07:46 1)     አስኮ መካነ ህይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ

ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
2)     ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል

3)  ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ ሰፈረ ገነት
837 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 18:07:46 ሐምሌ

25

ቅዱስ መርቆሬዎስ

ቅዳሴ ቤት

በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት
በአለ ንግሱ ይከበራል።

ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።

ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።

@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches

በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።

ቅዱስ መርቆሬዎስ ይጠብቀን
703 viewsedited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ