Get Mystery Box with random crypto!

ከ3 እስር ቤቶች ራሳችሁን አርቁ! 1ኛ ሌሎች ምን እንደሚያስቡ መጨነቅ 2ኛ ባለፈ ህይወት መኖር | እንቁ (እምነት፣ንቃት፣ቁርጠኝነት)

ከ3 እስር ቤቶች ራሳችሁን አርቁ!
1ኛ ሌሎች ምን እንደሚያስቡ መጨነቅ
2ኛ ባለፈ ህይወት መኖር
3ኛ ለውጥን መፍራት
አስተሳሰባችን ሲቀየር ህይወታችንም አብሮ ይቀየራል!

መልካም ቀን!
የእናንተው እንቁ!
ለተለያዩ ጠቃሚ እና አእምሮ ገንቢ መረጃዎች
የእናንተው እንቁ!

@EnkuEldaa
@EnkuEldaa

ለአስተያየትዎ እና ጥያቄ

@Eldako

የYoutube channelን (Pearl tube)
ወይም https://www.youtube.com/channel/UCfMXaw9_pjaleY-gOIpXDxA
ይጎብኙጨ