Get Mystery Box with random crypto!

ማንም መንገድህን ህልምህን እንዲያምን አትጠብቅ አንተ ካመንከው በቂ ነው ብዙ ሰው አንተን ከመርዳት | እንቁ (እምነት፣ንቃት፣ቁርጠኝነት)

ማንም መንገድህን ህልምህን እንዲያምን አትጠብቅ አንተ ካመንከው በቂ ነው ብዙ ሰው አንተን ከመርዳት ይልቅ አይሆንም ብሎ የመጎተት ስሜት ለመጫር እና ለማስቆም በጣም ይቀለዋል !
ስለዚህ ህልምን ወደኃላ ከሚጎትቱ ነገሮች በጭራሽ ቦታ አትስጥ የታየህን መንገድ በቻልከው ፍጥነት ሩጥ ተራመድ ስታሸንፍ ግን ሁሉም እንደምትችል ተአምረኛ እንደሆንክ በድፍረት ይነግሩሀል ያጨበጭቡሀል!
ዳይ ወደ ህልምህ ጉዞ......

የእናንተው እንቁ!

@EnkuEldaa
@EnkuEldaa

ለአስተያየትዎ እና ጥያቄ

@Eldako

የYoutube channelን (Pearl tube)
ወይም https://www.youtube.com/channel/UCfMXaw9_pjaleY-gOIpXDxA
ይጎብኙ