Get Mystery Box with random crypto!

##ለጠዋታችን!!! ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ና | ቁምነገር

##ለጠዋታችን!!!

ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው ፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል ። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው!

ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት ፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል ፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው ።


@enkopawiyan
@enkopawiyan
@enkopawiyan


@betina21
https://youtube.com/channel/UCxka5u6a9gTqzyfgL8fRJZQ