Get Mystery Box with random crypto!

#Repost [ አንዳንድ ፖስቶች Repost ይገባቸዋል! ] LOL ማለት ምን ማለት ነው??? -- | ድብቅ ዕይታ

#Repost
[ አንዳንድ ፖስቶች Repost ይገባቸዋል! ]

LOL ማለት ምን ማለት ነው???
------------------------------------------------

አሁን አሁን ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በማህበራዊ
ድህረ ገጾች( social network) ላይ ብዙዎቻችን በዚህ ቋንቋ ተታለናል።
LOL ማለት ለብዙወቻችን LAUGH OUT LOUD ማለት መስሎን
ሰላምታችንም ሆነ የሆነ እሚያስገርም ነገር ሲያጋጥመን ይህን ቃል
እንጠቀምበታለን የአፋችን መፍቻም ሆኗል። LOL ማለት LUCIFER OUR
LORD ማለት ነው ትርጉሙ ደግሞ ሉሲፈር ሰይጣን የኛ ጌታ ነው ማለት ነው።
ስለዚህ እኛ በማናውቀው መልኩ ሰይጣንን እያመለክነውና እያነገስነው ነው
ማለት ነው። ስለዚህ የእግዚአብሄር ልጆች በህይወታችን እሚመጣብንን ነገር
በሙሉ እየተጠነቀቅንማድረግ ይኖርብናል።


@Enkawem