Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ሰው ልቡና እና አዕምሮ ትተን ስለ አካሉ ብንመለከት እንኳን #ሪዛይለንስን በሚገርም ሁኔታ እ | Empowering Next Generation - ENG

ስለ ሰው ልቡና እና አዕምሮ ትተን ስለ አካሉ ብንመለከት እንኳን #ሪዛይለንስን በሚገርም ሁኔታ እናስተውላለን፡፡ እንግዲህ ቀና ለማለት ግን የተስፋን ጭላንጭል የሚያሳዩ በሮች፣ሃሳቦችና እገዛዎችን የሚያሳዩና የሚያደርጉ ሰዎች፡ሰው በአንድም በሌላም አጋጣሚ ሊያስፈልጉት ይችላል፡፡ ታዲያ የዚህ ፕሮጀክት የአተገባበር መንገድና የዚህ ስልተናችንም የመጀመሪያው መግቢያ ይኧው ነው፡፡

መልካም ቀን ዋሉ ያ’ገሬ ልጆች
#WeEmpowerGeneration
#WeRefuseToBeNormal
#PoweredByPlanInternational