Get Mystery Box with random crypto!

እንደምታስተውሉት አንዳንድ ትምህርቶችን በልጅነት እድሜ የተማርነው #የልጅ_ትምህርት ስለሆኑ ሳይሆን | Empowering Next Generation - ENG

እንደምታስተውሉት አንዳንድ ትምህርቶችን በልጅነት እድሜ የተማርነው #የልጅ_ትምህርት ስለሆኑ ሳይሆን #መሰረታዊ ስለሆኑ ነው፡፡ እውነት እንነጋገር ከተባለም ሰው #ተሸናንፎ ሳይሆን #ተግባብቶ አብሮ መኖር ካለበት #የእውነት_መግባባት_የሚሆንለት_በመሰረታዊ_ነገሮች ላይ ብቻ ነው፡፡ #በሁሉም_ነገር_ለመግባባት ማሰብ ብዙ ግዜ እንዲያውም የተጨማሪ አለመግባባት ምንጭ ይሆናል፡፡ መልካሙ ዜና ግን እነዚያ ጥቂት መሰረታዊ ነገሮች ናቸው መሰረታዊ የውጤት ልዩነት የሚያመጡት፡፡