Get Mystery Box with random crypto!

አል መእዋ የመረዳጃ ግሩፕ ( المأوى)

የቴሌግራም ቻናል አርማ elmeewa — አል መእዋ የመረዳጃ ግሩፕ ( المأوى)
የቴሌግራም ቻናል አርማ elmeewa — አል መእዋ የመረዳጃ ግሩፕ ( المأوى)
የሰርጥ አድራሻ: @elmeewa
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.59K
የሰርጥ መግለጫ

ففروا إلى الله
"The best of mankind are those who benefit mankind."
Prophet Muhammad -peace be upon Him-

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 10:42:06 …< ሰደቃን አብዙ በእውነቱ ሰደቃ ከአደጋ ይታደጋልና። በይሀቂ ዘግበውታል
214 viewsአቡ ሐፍሳ, 07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:51:33
ሐባን ኢብኑ ሙንቂዝ [ረዐ] እንደዘገቡት:
«አንድ ሰውዬ እንዲህ አለ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! የዱዓዬን ሲሶ ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?»
እርሳቸውም:‐ «ከፈለግክ አዎን!» አሉት።
«ሁለት ሶስተኛውን ላድርገው?» አላቸው።
«አዎን!» በማለት መለሱለት።
«ሁሉንም ለርሶ ሶለዋት ላድርገው?» ጠየቀ።
የአላህ መልክተኛ [ﷺ] እንዲህ አሉ:‐ «እንደዚያ ከሆነ ያሳሰበህን የዱንያም ሆነ የአኺራን ነገር አላህ ይገላግልሀል።»
ሹዐቡል‐ኢማን ላይ በይሀቂይ ዘግበውታል።
https://t.me/elmeewa
310 viewsአቡ ሐፍሳ, edited  05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:12:29
እናመሰግናል ብለዋል
338 viewsአቡ ሐፍሳ, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:01:08
360 viewsአቡ ሐፍሳ, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:57:54
ኸይር የማይጠግበው ወንድማችን አላህዬ ከሸረ ሁሉ ጠብቀው ተጠናቋል ቆርቆሮው በሌላ ኸይር ተሳተፉ በቁርኣኑ
336 viewsአቡ ሐፍሳ, edited  08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 10:45:33
አላሁ አክበር አላህ ያስደስትህ 40 ይቀራል
322 viewsአቡ ሐፍሳ, 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:17:25 95 ቆርቆሮ ቀረ የታላቹ ኸይር ወዳጆች
328 viewsአቡ ሐፍሳ, 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:15:07
አላህዬ ይቀበላት የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ተሽቀዳደሙ
325 viewsአቡ ሐፍሳ, 05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:55:33
344 viewsአቡ ሐፍሳ, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:53:13
1250 ቃዒድ ተገዝቷ ይከፋፈልልኝ ብሎ አስገብቷልናል ኸይር ሁሉ ያግኝክ
326 viewsአቡ ሐፍሳ, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ