የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.13K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ በቀዳሜ ሰማዕት ሊቀ ዲያቆናት በቅዱስ እስጢፋኖስ ስም የተከፈተ ምህላፍ / ቻነል ልዩ ልዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርሰቲያን ትምህሮቶች እና ሥርዓቶች የሚተላለፉበት ነው ።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-07-11 18:57:55
- #FOR_PROFILE_PICTURE -
@Elihu_Tube
@Elihu_Tube
1.2K views15:57
2022-07-11 14:40:45
10 ማርያምን እወዳታለዉ የሚል ሊመልሳቸዉ የሚገቡ ጥያቄዎች
1.4K views11:40
2022-07-09 07:03:46
ብተሰሙት የማትጠግቡት ዝማሬ
#Share #Share #Share
https://www.tiktok.com/@Elihu_Tube
Follow Us on Tik-Tok
2.0K viewsedited 04:03
2022-07-08 22:12:39
በስመ አብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
- መመስገን የባህረዩ የሆነዉ አምላካችን ሳይገባን ይገባቹሃል ብሎ እቺን ቀን እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እደምህረቱ ብዛት ያሳየን ስሙ ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም ዛሬም ዘዉትርም የተመሰገነ ይሁን። አሜን!
- እስካሁን ስናገለግልበት ከነበረዉ ከቴሌግራም እና ቲክ ቶክ በተጨማሪ አዲስ የዩተብ ቻናል የከፈትን ሲሆን ላለፉት 2 ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረዉን መጠሪያችንን አዲስ በከፈትነዉ የዩቱብ ቻናል
ኤሊሁ ቲዩብ በመቀየር ከዚህ ቀደም ከነበሩት የቴሌግራም ዝግጅቶች በተጨማሪ መንፈሳዊ ትረካዎችን እና ትምህርቶችን በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የምናቀርብላቹ ይሆናል።
=> ኤሊሁ ማለት አምላኬ፣ ጌታዬ፣ ፈጣሪዬ፣ ኃይሌ፣ መመኪያዬ ማለት ነዉ።
ከዚህም ጋር በማያያዝ በቲክ ቶክ ገፃችን
37,600+ ተከታዮችን ማፍራታችንን እየገለፅን የዚህን የቲክ ቶክ ገፅ ስያያሜም በዩቱብ ቻናላችን ስም ኤሊሁ ቲዩብ የቀየርን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
በመጨረሻም አዲስ በጀምርነዉ የዩቱብ ቻናል ያሰብነዉ ይሳካልን ዘንድ በፀሎት እንድታግዙን በእግዚአብሔር ስም በትህትና እንጠይቃለን።
You-Tube ሊንክ፡ https://www.youtube.com/channel/UCPMMifABE88yCodqMSPyvQQ?sub_confirmation=1
2.0K views19:12
2022-07-05 14:56:35
አዲስ ነገር በቅርቡ የምናበስራቹ ይሆናል
እስከዛዉ ሰላም ቆዩልን!
2.7K viewsedited 11:56
2022-06-30 07:30:00
ሰኔ 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ነቢየ ጽድቅ ቅዱስ ሰሎሞን (ንጉሠ እሥራኤል)
2.ቅዱስ አባ ኖብ (ሰማዕት ወጻድቅ)
3.ቅዱሳን መርቆሬዎስ: ፊልዾስና ቶማስ (ሰማዕታት)
ወርኃዊ በዓላት
1፡ ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ
2፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት
3፡ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ
4፡ አባ ሳሙኤል
5፡ አባ ስምዖን
6፡ አባ ገብርኤል
7፡ ቅዱስ ዳንኤል ነቢይ
አምላከ ቅዱሳን ለኛ ለባሮቹ የቅዱሳኑን እና የሰማዕታቱን ጽናት የወንጌላዊያኑንም ፍቅር ያድለን በረከታቸዉን ከማይጎድል እጁ አብዝቶ ይስጠን፡፡
@Tewahedo_Pictures
@Tewahedo_Pictures
3.9K views04:30
2022-06-29 07:30:00
ሰኔ 22 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ አባ ዻውሊ የዋሕ
2.ቅዱሳን ወክቡራን ቆዝሞስና ድምያኖስ (ሰማዕታት)
3.ቅድስት ቴዎዳዳ ሰማዕት (እናታቸው)
4.አንቲቆስ: ዮንዲኖስና አብራንዮስ (ሰማዕታት)
ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ
3.ቅዱስ ደቅስዮስ (የእመቤታችን ወዳጅ)
4.አባ እንጦንዮስ (አበ መነኮሳት)
አምላከ ቅዱሳን ለኛ ለባሮቹ የቅዱሳኑን እና የሰማዕታቱን ጽናት የወንጌላዊያኑንም ፍቅር ያድለን በረከታቸዉን ከማይጎድል እጁ አብዝቶ ይስጠን፡፡
@Tewahedo_Pictures
@Tewahedo_Pictures
3.4K views04:30