Get Mystery Box with random crypto!

📚 ﻭَﻗُﻞ ﺭَّﺏِّ ﺯِﺩْﻧِﻲ ﻋِﻠْﻤًﺎ 📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ cell65 — 📚 ﻭَﻗُﻞ ﺭَّﺏِّ ﺯِﺩْﻧِﻲ ﻋِﻠْﻤًﺎ 📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ cell65 — 📚 ﻭَﻗُﻞ ﺭَّﺏِّ ﺯِﺩْﻧِﻲ ﻋِﻠْﻤًﺎ 📖
የሰርጥ አድራሻ: @cell65
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 459
የሰርጥ መግለጫ

✆ትግስት መከራ አርግዛ ደስታን ትወልዳለች✆ {{ዓይኖችህን ወደ አላህ አንሳ}}

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-26 06:27:23 የማስተዋል ብቃት ካልህ ማግኔት
ጥቃቅን ብረቶችን እንደ ሚስብ
ሁላ ምቀኝነትም ሁሌም ወደፊት
እንዳትራመድ ከፍላጎትህ እያላቀቀህ
ሁሌም ወደሗላ ይስብሀል
321 views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 06:26:01 አማኝ ለአማኝ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

“አንድ ሙእሚን ለሌላው ሙእሚን እንደ ግንብ ክፍሎች ነው። አንዱ ሌላውን ይጠግናል (ያጠናክራል)” ‘ጣታቸውን በማጣመር አሳዩ’

https://t.me/cell65
316 views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 06:24:52 ቁርኣን ስለ ሞት ተጠየቀ...

ሞት ለምን ተፈጠረ?

«ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መሆኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው።»
(ሙልክ 2)

ሞት የማይነካው አለ?

«በእርሷ በምድር ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው።»
(አረሕማን 26-27)

አንድ ሰው ካለ ቀኑ ይሞታል?

«ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍፁም አያቆያትም።»
(ሙናፊቁን 11)

ከሞት መሸሽ ይቻላል?

«ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት እርሱ በእርግጥ አግኛችሁ ነው።»

https://t.me/cell65
314 views03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 13:21:15
https://t.me/+ql9ZqY27QYAwZDI0

https://t.me/+ql9ZqY27QYAwZDI0
395 views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 11:39:54 سورة اكهف

تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ
https://t.me/cell65
374 views08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:47:04 አንድ ሙስሊም በሚታመም ጊዜ አላህ ለመላኢኮቹ እንዲህ ይላቸዋል፣ ባሪያዬን በማሰሪያዬ አስሬዋለሁ፣ ከገደልኩት እምርለታለሁ፣ ከፈወስኩት ደግሞ ያለሀጥያት አስቀምጠዋለሁ።

ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

https://t.me/cell65
353 views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 10:01:26 ከውበት የትኛውንም ያክል ደረጃ ላይ ብትሆኚም የሂጃብንና የሀያእ ውበት አጠገቡም እንደማትደርሽ እወቂ

ትክክለኛ ውበት ማለት ሀያዕ አይና አፍርነት ነው ፣ውበት ማለት ሂጃብ ነው ከሂጃብ ተራቁተሽ ውበት አለኝ ብለሽ እዳታስቢ

https://t.me/cell65
371 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 09:59:44 حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ عَبْدِ الْوَهَّابِ، قَالَ حَدَّثَنِي عَبْدُ الْعَزِيزِ بْنُ أَبِي حَازِمٍ، قَالَ حَدَّثَنِي أَبِي قَالَ، سَمِعْتُ سَهْلَ بْنَ سَعْدٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏

‏ أَنَا وَكَافِلُ الْيَتِيمِ، فِي الْجَنَّةِ هَكَذَا ‏"

‌‌‏ وَقَالَ بِإِصْبَعَيْهِ السَّبَّابَةِ وَالْوُسْطَى

የአላህ መልዕከተኛ (ﷺ) " ሁለት ጣታቸውን በአንድ (ጠቋሚ ጣታቸውንና እንዲሁም የመሀከል ጣታቸውን) ከፍ አደረጉና በጀነት እኔ እና ወላጅ አልባን ልጅ አሳዳጊ ልክ እንደዚሁ ነን " አሉ
https://t.me/cell65

[ Sahih al-Bukhari 6005 ]

https://t.me/cell65
331 views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 14:36:36 የሱናዎ ጀግና

አልጠራጠርም ጀግናናት እሷማ
ሀያዕ የተላበሰች የፍቅር አውድማ
ትሽቀዳደማለች ታታሪ ናት ጀግና
ማየትን ትሻለች ተስፉፍቶላት ሱና
እኮራባታለሁ ሁሌም በእህቴ
ስጓዝ ያገኜዎት በውዱ እምነቴ
ጠንካራዎ ወጣት በሱና የጠናች
ከቢደአ እርቃ ሀቅን ያጠበቀች
ቲፎዞ የማትሆን ለጥመት ቡድኖች
የሱና ተከታይ እህቴ እሷ ነች
ተውሂድና ሱና አጥብቃ የያዘች
በኢስላም ብረሀን ደምቃ የተዎበች
ሱና ሲነገራት ለይ ውስጧ ሚፈካ
ለቢደአ ሰዎች ያልሆነች ፉብሪካ
ተረት ለሚያወራት አድናቂ ያልሆነች
ሰለፍያ ጀግና እሷ ውዷ እህቴ ነች

አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
ከሁረል አይን መድረሳ ትምህርት ቤት የተወሠደች ግጥም

https://t.me/cell65
365 views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ