የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በየሁለት ዓመቱ የካፍ ኮሚሽነርነት ምርጫ እንደሚያካሂድ ይታወቃል። ስለሆነም በዚህ ምርጫ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ኮሚሽነሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት (5) ቀናቶች ውስጥ በዳኞች ኮሚቴ ቢሮ በመገኘት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን። የምዝገባውን መስፈርቶች በምስሉ ላይ ይመልከቱ 737 views16:13