የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል። 1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11 በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ። Social Science .......622,739 ናቸው። Natural Science.....361,279 ናቸው። https://t.me/education_ministry 5.0K views11:50