የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር * በክፍል ውስጥ የመደበኛ ትምህርት መስከረም 9/ 2015 ይጀምራል። * የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና (ሚንስትሪ) ከሰኔ 5 - 9/ 2015 ዓ.ም ይሰጣል። * የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከግንቦት 21 - 25/ 2015 ዓ.ም ይሰጣል። * ሰኔ 30/ 2015 ዓ.ም የዓመቱ ትምህርት ማጠናቀቂያ ይሆናል። መልካም የትምህርት ዘመን !! የአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ https://t.me/education_ministry 3.5K views20:13