Get Mystery Box with random crypto!

ebstv worldwide📡☑️

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvworldwide — ebstv worldwide📡☑️ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebstvworldwide — ebstv worldwide📡☑️
የሰርጥ አድራሻ: @ebstvworldwide
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.92K
የሰርጥ መግለጫ

Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.
@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-04-09 16:58:47

1.4K views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:57:33

1.4K views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:56:37

1.4K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:55:41

1.4K views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:54:13

1.4K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:53:16

1.9K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:46:18

1.8K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 18:21:11 #ፈረንሳይ
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቻይና የዩክሬን ጦርነት እንዲቆም የማደራደር ሚናዋን እንድትወጣ ጥሪ አቀረቡ ።

በቻይና ጉብኝት ያደረጉት ፕሬዚዳንት ማክሮን ደም አፍሳሹ የዩክሬን ጦርነት እንዲገታ ቻይና የማደራደር ሚናዋን እንድትጫወት ሲሉ ለቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ጥያቄአቸውን ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡
ማክሮን ቻይና ያላትን ግዙፍ ተፅዕኖ ተጠቅማ ሩሲያ የታክቲካል የኒውክለር የጦር መሳሪያዎችን በሌሎች ሀገራት እንዳታከማች ልታግባባ ይገባል ሲሉ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል ።
ሺ ጂን ፒንግ በበኩላቸው የኒውክለር የጦር መሣሪያ ለጦርነት መጠቀም ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ ብቻ ሳይሆን ዓለምን ወደ ከፋ ቀውስ የሚከት በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ማለታቸውን አር ቲ ዘግቧል።

#ዛምቢያ
አሜሪካ እና ቻይና ለዛምቢያ የእዳ ሽግሽግ እንዲደረግላት ከስምምነት መድረሳቸው ተሰማ፡፡

በዛምቢያ የአሜሪካ እና የቻይና አምባሳደሮች ሀገሪቱ በአስቸኳይ የእዳ ሽግሽግ እንዲደረግላት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት እና ዛምቢያም የእዳ ሽግሽግ እድሉ ተጠቃሚ እንድትሆን ከስምምነት መድረሳቸውን ነው ያስታወቁት፡፡
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በምህጻረ ቃሉ አይ ኤም ኤፍ በአውሮፓውያኑ 2022፣ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለዛምቢያ ለማቅረብ ቢስማማም በአሜሪካ እና ቻይና መካከል በነበረው አለመግባባት የተነሳ ዛምቢያ የድጋፉ ተጠቃሚ ሳትሆን ቀርታለች ተብሏል።

#ናይጄሪያ
በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በትንሹ 50 ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን የአገሪቱ መንግሥት አስታወቀ ።

ታጣቂዎቹ በሰሜናዊ ምዕራብ ናይጄሪያ በፈጸሙት የተቀናጀ ጥቃት በትንሹ 50 ንፁሃን ሰዎች መገደላቸውን ነው የግዛቲቱ አንድ አስተዳዳሪ ለመገናኛ ብዙሃን ያስታወቁት።
የቤኑ ግዛት የፖሊስ ኮሚሽን ኃላፊ ታጣቂዎቹ በአንድ የገበያ ማዕከል ዘግናኝ ጥቃት እንደፈፀሙ ገልጸው ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ ፖሊስ ምርመራ እያካሄደ እንደሆነ ኤፒ ዘግቧል።
2.4K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 18:20:52
#እስራኤል
እስራኤል በሊባኖስ እና በፍልስጤም ጋዛ የተጠናከረ የሚባል የአውሮፕላን ድብደባ መፈፀሟን የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር የአፀፋ ነው የተባለውን የአየር ጥቃት በሊባኖስ እና በፍልስጤም ጋዛ የፈጸመው በሊባኖስ ያሉ የሀማስ ታጣቂዎች በእስራኤል ላይ የሮኬት ጥቃት ማካሄዳቸውን ተከትሎ መሆኑን ነው ይፋ ያደረገው፡፡
የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር የሀማስ ቡድን በሊባኖስ የሚጠቀምባቸውን ዋና ዋና ወታደራዊ ይዞታዎችን ጨምሮ በፍልስጤም ጋዛ ላይ የአየር ድብደባ መካሄዱን ለቢቢሲ አረጋግጧል፡፡
የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጅብ ሚካቲ የእስራኤል የአየር ጥቃት ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው ድርጊት ነው ሲሉ ማውገዛቸው በዘገባው የተጠቀሰው፡፡
2.1K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:36:21

1.2K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ