Get Mystery Box with random crypto!

#ሱዳን የዓለም የጤና ድርጅት በሱዳን ለ7 ቀናት በቀጠለው ግጭት ከ400 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና | ebstv worldwide📡☑️

#ሱዳን
የዓለም የጤና ድርጅት በሱዳን ለ7 ቀናት በቀጠለው ግጭት ከ400 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከ3 ሺ 5 መቶ የሚበልጡ ዜጎች ለጉዳት መዳረጋቸውን አስታወቀ።

የሱዳን ዶክተሮች ሲንድኬት የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት በበኩሉ በሀገሪቱ 9 ሆስፒታሎች በቦምብ ፍንዳታ ሲጐዱ ካሉት 70 በመቶዎቹ የጤና ተቋማት በግጭት ውስጥ ባሉ አካባቢዎች በመሆናቸው አገልግሎት አቋርጠዋል ሲል ነው ያስታወቀው፡፡
የተመድ ዋና ፀሀፊ ቃለ አቀባይ ስቴፋኒ ዱጃሪክ በሀገሪቱ ያሉትይ የጤና ተቋማት ሙሉ በመሉ ሊዘጉ በቋፍ ላይ በመሆናቸው አስቸኳይና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ይሻሉ ሲሉ ተናግረዋል ።
ዘገባው የሲቢሲ ኒውስ ነው፡፡