Get Mystery Box with random crypto!

#ለእርግዝና #የሚረዱ #ጥሩ #የግብረ #ሥጋ #ግንኙነት #ልምዶች ******************** | Dw international tv

#ለእርግዝና #የሚረዱ #ጥሩ #የግብረ #ሥጋ #ግንኙነት #ልምዶች
**********************
https://t.me/joinchat/AAAAAFSYJbfHx1hnoSBOoA

በተወሰነ የግንኙነት ተደጋጋሚነት በመጨመርና ግኑኝነት ላይ ጥቂት ለውጦችን በማድረግ እና እርግዝና እዲፈጠር የሚረዱ ነገሮችን በማድረግ እረግዝና የመከሰት እድልን ሊያሳድጉ ይችላሉ ።
የማህፀን ፈሳሽ
እርግዝናን በሚያስቡበት ወቅት ሰው ሰራሽ ማለስለሻዎችን መጠቀም በፍጹም አይመከርም የዚህም ምክንያት ለወንድ የዘር ፈሳሽ ጎጂ ስለሆነ ነው፡፡ የማህጸን በር ፈሳሽን ለመጨመር ውሃ በብዛት መጠጣት
አቅጣጫ (ፖዚሽን)!
በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ወንድ ከላይ ሆኖ በሚያደርግበት ወቅት ለማህፀን በር ቅርብ ከመሆኑ አንፃር በጣም ተመራጭ አቅጣጫ ነው፡፡
በጀርባ መንጋለል (መተኛት)!
ከግንኙነት በኋላ በዳሌ ስር ትራስ አስገብቶ አልጋ ላይ በጀርባ ተኝቶ እግርን ልክ ብስክሌት እንደሚነዱ ከፍ በማድረግ ቢይንስ ለ 20 ደቂቃ መቆየት ጠቃሚ ነው፡፡ 20 ደቂቃ በጀርባዎ ተጋድመው የሚቆዩ ከሆነ ሊወጣ ወይም ሊወገድ የሚችለው ጤናማ ያልሆነ ስፐርምና የሴመን ፈሳሽ ነው፡፡ ጤናማ የስፐርም (የወንድ የዘር ፈሳሽ) ወደ ሴት ብልት ውስጥ ከተረጨ በኋላ ወዲያው ወደ ማህጸን ይጓዛል ስለዚህ ከሴት ብልት መርዛማ አካባቢ ይርቃል፡፡
የጡንቻዎች ጥንካሬ
የሴት ብልት ጡንቻዎችን ከመጨመር ባሻገር ኬግልስ የሚባለው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ በሴት ብልት ውስጥ የቀረውን የወንድ የዘር ፍሬ ወደ ውስጥ ለማስገባት መሥራት ጠቃሚ ነው፡፡ (ኬግልስ) የሚባለው እንቅስቃሴ በጀርባዎ ተኝተው ከመቀመጫዎ ቂጭ ብድግ በማለት የሚሰራ ስፖርት ነው። የሴትዋ ብልት አካባቢ ያሉትን ጡንቻዎች ስፖርት ማሰራት ነዉ ማለትም ሴቷ በራሷ ከግኑኝነት በኋላ ያዝ ለቀቅ እያደረገች ለ 5 ደቂቃ መስራት ነዉ ታዲያ በዚህ ጊዜ ሽንትዎን መሽናት የለቦትም፡፡
ፎሊክ አሲድ መውሰድ
ፎሊክ አሲድ ብዙን ጊዜ መውለድ የሚያሰቡ እናቶች ከእርግዝና በፊት ላሉት 3 ወራት እነዲውስዱት ይመከራል.
የተስተካከለ የወር አበባ መኖር
አዲት ሴት የተስተካከለ የወር አበባ ከሌላት እርግዝና እነዳይፈጠር ስለሚያደርግ በቅድሚያ የወር አበባ ውህደቷዋን ማስተካከል ይኖርባታል
በሳምንት ከ3-4 ቀን ግንኘነት ማድረግ
የወር አበባ ውህደቶን በመጠቀም የእንቁላል መኩቻ ሰአትን ጠብቆ ግንኙነት ማረግ.

https://t.me/joinchat/AAAAAFSYJbfHx1hnoSBOoA