Get Mystery Box with random crypto!

የ #ጭንቀት በሽታ ምልክቶች!!! ---------- *መነጫነጭ *እረፍት ማጣት *የድካም ስሜት መኖር | Doctor M nursing Home care

የ #ጭንቀት በሽታ ምልክቶች!!!
----------
*መነጫነጭ
*እረፍት ማጣት
*የድካም ስሜት መኖር
የትኩረት ማጣት
*የደረት ላይ ህመም
*የራስ ምታት
*የትንፋሽ መቆራረጥ
*ማቅለሽለሽ
*የምግብ አለመፈጨት
*የእንቅልፍ ማጣት
*የአፍ መድረቅ
*የሰውነት ላብ መብዛት
*ራስን ከማህበረሰቡ ማግለል
...
የጭንቀት በሽታ # መንስኤዎች
*አልኮል ሲጃራ ጫት እና ሌሎች አደንዛዥ እፆች
*የልብ በሽታ
*የደም ማነስ
*የስኳር በሽታ
*የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መጨመር(Hyperthyro
idism)
*በአንድ ነገር ላይ ከልክ ያለፈ ፍርሀት መኖር(Phobia)
*ከሚወዱት ሰው መለየት
*የጠበቁት ወይም ያሰቡት ነገር አለመሳካት
...
የጭንቀት በሽታን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል
...
1.የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
...
2.ንፁህ እና በተመጣጠነ ምግብ የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ
ለምሳሌ፡- አሳ፣እንቁላል፣እርጎ፣አረንጓዴ
አትክልቶች፣ጥራጥሬ፣ለውዝ፣ ፍራፍሬ
...
3.ስኳር የሚበዛባቸውን ምግቦች እና መጠጦች መቀነስ
...
4.አልኮል፣ሲጃራ፣ጫትና ሌሎች አደንዛዥ እፆችን አለመጠቀም
...
5.በቀዝቃዛ ውሃ ገላን መታጠብ ወይም በሙቅ ውሃ ለደቂቃዎች
ውሃ ውስጥ መቆየት
...
6.በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ንፁህ ውሃ መጠጣት
...
7.ለነገሮች ትኩረት መስጠት ወይም መመሰጥ!!

ለሌሎችም
#ሸር በማድረግ ያጋሩ።
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/Doctormhomecare