Get Mystery Box with random crypto!

በጠዋት ዉሃ የመጠጣት ልምድ አላችሁ ? በጠዋት ከእንቅልፍ እንደተነሱ በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት 8 | Doctor M nursing Home care

በጠዋት ዉሃ የመጠጣት ልምድ አላችሁ ?

በጠዋት ከእንቅልፍ እንደተነሱ በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት 8 ጥቅሞች :-

አንጀትን ያጸዳል፣ ንጥረ ምግቦችን በቀላሉ ለመምጠጥ ያስችላል።

የኩላሊት ጠጠርን ለመከላከል ይረዳል እንዲሁም አንጀትዎን እና ፊኛዎን ከተላላፊ በሽታዎች ለመጠበቅ ይረዳል።

የእርስዎን የንቃተ ህሊና፣ የማስታወስ እና የአዕምሮ ብቃትን ይጨምራል።

የአዲስ የጡንቻ ሴሎችን እና የደም ሴሎችን መመረት ይጨምራል፣

ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል።

የሚያበራ ቆዳ፤ ውሃ ከደም ውስጥ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ለማጽዳት ይረዳል፣ ይህም ቆዳዎ ብሩህ እና ንጹህ እንዲሆን ይረዳል።

ጤናማ አንፀባራቂ ፀጉር እንዲያድግ ያበረታታል ።

የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ያጠናክራል እና የሊምፍዎን(lymph) ሚዛን ያስተካክላል፣ እነዚህ እጢዎች የእለት ተእለት ተግባራትን እንዲያከናውኑ፣የሰውነትዎን ፈሳሽ ማመጣጠን እና ኢንፌክሽንን ለመከላከል እና ለመዋጋት ይረዳሉ።

መልካም ጤና እና ሰናይ ቀን ይሁንልዎ

ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ!!

@Doctormhomecare