Get Mystery Box with random crypto!

ኢድ ሙባረክ | Eid Mubarak ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በድጋሚ እንኳን | @አባ ቡና ነው 🎤🎤 @ABA BUNA NEW

ኢድ ሙባረክ | Eid Mubarak

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በድጋሚ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመከባበር፣ የመረዳዳት እንዲሁም የመተዛዘን እንዲሆንላችሁ በቴሌግራም ቻናላችን በጅማ አባ ቡና ስፓርት ክለብ ስም ተመኘን።

#EID_MUBARAK

አባ ቡና ነዉ

@Deposta
@ABBuna2005