Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን ፩፰ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሳችሁ እነሆ የ/ደ/ሰ/በዓለ እግዚአብ | ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን - ባሕር ዳር

እንኳን ለሰ/ት/ቤታችን ፩፰ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሳችሁ

እነሆ የ/ደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሰ/ት/ቤት ሕጻናት ክፍል የተመሠረተበትን 18ኛ ዓመት ዓመታዊ የምሥረታ በዓል የፊታችን ነሐሴ 29/2014ዓ.ም 7:00 ሰዓት ጀምሮ በደመቀ ሁኔታ ያከብራል።

እርስዎም በእለቱ በመገኘት የሰንበት ት/ቤታችን 18ኛ ዓመት በጋራ እንዲያከብሩ በልዑ እግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።

በጉባኤው የተካተቱ መርሐ ግብራት
ያሬዳዊ ዝማሬ
ዝማሬ(በሕጻናት)
ስነ ጹሑፍ
አጭር የሥራ አፈጻጻም ሪፖርት
ጭውውት
ትምህርት

ዕለት :-29/12/2014ዓ.ም
ሰዓት:-ከቀኑ 07:00 ሰዓት
ቦታ:-በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ

Facebook fb.me/debreselambealeegziabhier

YouTube
youtube.com/c/debreselambealeegziabhier

የመወያያ ግሩፕ ➩ @DebreSelam

ለጥያቄ እና አስተያየት
▹ @BealeEgziContact