Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መንፈሳዊ ጉባኤ እን | ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን - ባሕር ዳር

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን


መንፈሳዊ ጉባኤ

እንሆ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት ዛሬ እሑድ ነሐሴ 15/2014 በአይነቱ ልዩ የሆነ "የህይወት ልምድ ልውውጥ" መርሐግብር አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።
በእለቱም፦ ወጣትነታቸውን በአገልግሎት ያሳለፉ፤ አሁንም በአገልግሎት ላይ ያሉ፤ በአለማዊውም ስኬታማ የሆኑ ደክተር እህት ወንድሞቻችን ተጋብዘዋል።

እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የመርሐ ግብራችን ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል፡፡

➤ ቀን ፡ ዛሬ እሑድ ነሐሴ 15/2014
➤ ሰዓት፡ ከቀኑ 8:00
➤ ቦታ ፡ በደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት አዳራሽ

አዘጋጅ ፡ የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት

በሰ/ት/ቤቱ የተከፈቱ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ተቀላቅለው ይከታተሉ ፤ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያንም ይላኩ...

Instagram + Facebook + Telegram
YouTube - www.youtube.com/c/DebreSelamBealeEgziabhier