Get Mystery Box with random crypto!

“ታቦርና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል።”   — መዝሙር 89፥12     የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብ | ደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ-ክርስቲያን - ባሕር ዳር

“ታቦርና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል።”
  — መዝሙር 89፥12
    የደ/ሰ/በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት የቡሔን በዓል እንዲህ በደመቀ እና ትዉፊቱን በጠበቀ መልኩ አክብሮ ዋለ።
  13/12/2014
የበዓሉ የፎቶ ቅኝት በጥቂቱ
    ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከረድኤት በረከቱ ያሳትፈን