Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.09K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-10 12:11:53
የሐዘን መግለጫ

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐ ግብር የማከካሻ ( Remedial ) ትምህርት ስትከታተል የነበረችው ተማሪ መሠረት አበባው በድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ዓርብ ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ/ም ከጥዋቱ 2:50 ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።

በተማሪያችን ድንገተኛ ህልፈተ ሞት የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦቿ እና ጓደኞቿ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ!
6.7K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 08:40:03
የሐዘን መግለጫ

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ አመት የሶሻል ሳይንስ ተማሪ የነበረው ተማሪ ዳንኤል ያለው ኢማም ባደረበት ፅኑ ህመም ምክንያት በደብረ ደማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ሲደረግለት ቆይቶ ሰኞ ሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ/ም ከሌሊቱ 6:30 ሲሆን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

በተማሪያችን ህልፈተ ሞት የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ!
16.3K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 11:33:52
#የስራ_ኃላፊነት_ውድድር_ማስታወቂያ!
19.6K viewsedited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 08:20:55 የደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ ስፖርት ሳይንስ አካዳሚ

የ2016 ዓ/ም የስፖርት ሳይንስ አካዳሚያችን
የስልጠና ሰዓታት ፦
ጠዋት ከ1:00 - 2:00
ከሰዓት ከ10:30-11:30 ሲሆን ከስልጠናው በተጨማሪ የአካል ብቃትና ጤና የማማከሪያ ማዕከል ስራ ስለጀመረ ማንኛውም የግቢና የአካባቢ ማህበረሰብ
መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናሳወቃለን።

ከግቢ ውጭ ተሽከርካሪ ይዛችሁ የምትመጡ የጅም ደንበኞቻችን ተሽከርካሪዎቻችሁን ከግቢ በር አካባቢ ማቆም ይጠብቅባችኋል።

ጅማችን ከሚያዚያ 1/08/2016ዓ፡ም ጀምሮ
አግልግሎት ይሰጣል።

===============

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ለተጨማሪ እና አዳዲስ መረጃዎች

#ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3HbDPCB
#ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3mYfnNW
#ዩቱዩብ፡ https://bit.ly/3L73hu3
#ዌብሳይት www.dmu.edu.et
18.8K viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 08:19:49
15.0K views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-03 08:19:47
13.5K views05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 18:55:20 #ሬይንፍሪድ_ማንስበርገር (ዶ/ር) ፡ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ተሸለሙ

==========

ደማዩ፡ | ሐምሌ 13፣ 2015 ዓ.ም | ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት |

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በኦስትሪያ ከሚገኘው የተፈጥሮ ሀብትና ስነ ህይወት ሳይንስ (ቦኩ) ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ለሆኑት ዶ/ር #ሬይንፍሬድ_ማንስበርገር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ። ሽልማቱ በዩኒቨርሲቲያችንና በሌሎችም የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በመሬት አስተዳደር ዘርፍ ፕሮጀክቶችን በመቅረፅና ጠንካራ ዓለም ዓቀፋዊ ትብብር በማጎልበት ረገድ ያበረከቱትን የላቀ አስተዋፅዖ እና ቁልፍ ሚና ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ ነው ።

የዚህን ዜና ዝርዝር መረጃ በቅርቡ በድረ_ገፃችን የምናጋራችሁ መሆኑን እናሳስባለን።

==========

REINFRIED MANSBERGER: Pioneering Researcher Awarded Honorary Doctorate Degree by Debre Markos University

Date: July 20, 2023

In a momentous occasion today, Debre Markos University in Ethiopia conferred the Honorary Doctorate Degree upon Dr. Reinfried Mansberger, a distinguished researcher hailing from the University of Natural Resources and Life Science (Boku) in Austria. The prestigious award recognizes his remarkable contributions to academia and his pivotal role in fostering strong collaborations to advance projects in the field of land administration.

Dr. Reinfried Mansberger's career has been marked by dedication, innovation, and a relentless pursuit of excellence in his field. With a strong focus on land administration, he has been instrumental in shaping the landscape of research and development in this critical domain. As an esteemed member of the Boku research community, Dr. Mansberger's work has had a profound impact on institutions worldwide, and his partnership with Debre Markos University has been particularly noteworthy.

The details of this news will be presented sooner via our University website !

Congratulations to Dr. Reinfried Mansberger!!

ዶ/ር #ሬይንፍሬድ_ማንስበርገር

እንኳን ደስ አለዎት!!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ለአዳዲስ መረጃዎች


#ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3HbDPCB

#ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3mYfnNW

#ዩቲዩብ፡ https://bit.ly/3L73hu3

#ድረ_ገጽ፡ www.dmu.edu.et
7.0K viewsedited  15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 18:55:17
6.7K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 18:50:22 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስተኛ ድግሪ ሁለት መምህራንን አስመረቀ።

========

ደማዩ ፣ | ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም |ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት|

በማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ስር የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ ፅሑፍ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑትን ዶ/ር ወንድይፍራው ምህረት እና ዶ/ር መንግስቱ አናጋውን ለመጀመሪያ ጊዜ በፒ ኤች ዲ (PhD) ድግሪ አሰመርቋል!

እንኳን ደስ አላችሁ!



ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የእውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ለአዳዲስ መረጃዎች


#ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3HbDPCB

#ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3mYfnNW

#ዩቲዩብ፡ https://bit.ly/3L73hu3

#ድረ_ገጽ፡ www.dmu.edu.et
6.6K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-20 18:50:02
6.5K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ