Get Mystery Box with random crypto!

ኡሙ ሰለማህ(ረዲየአሏሁ ዐንሀ)ስለ ሶሀቢያት አቋም እንዲህ ትላለች...... | ቢስሚከ ነሕያ✿⁠ ⁠♡

ኡሙ ሰለማህ(ረዲየአሏሁ ዐንሀ)ስለ ሶሀቢያት
አቋም እንዲህ ትላለች......
(الاحزاب59)
#ይህች !አንቀጽ ስትወርድ የአንሷር ሴቶች ከቤታቸው ሲወጡ !ከእርጋታቸውና
ጥቁር ከመልበሳቸው የተነሳም #አናታቸው ላይ ቁራ ያለ ይመስል ነበር!!
በማለት እነዚያ ቀዳም ምዕመናን ሴቶች የቁርዐን አንቀጹን እንዴት ሙሉ በሙሉ በመሸፋፈን
እንደተረዱትና እንደተገበሩት አስገንዝበዋል !!!
ዛሬ ላይ ግን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ተቃራኒ ሆኗል
አላህ ይዘንልን!!
https://t.me/daruljennah