Get Mystery Box with random crypto!

'እኛም ስንሰማ ደንግጠናል' አብይ አህመድ የምዕራባውያን ተላላኪ መሆኑን ያረጋገጠበት ንግግር ነው | Daniel Tomas ኢትዮጵያዊ

"እኛም ስንሰማ ደንግጠናል"
አብይ አህመድ የምዕራባውያን ተላላኪ መሆኑን ያረጋገጠበት ንግግር ነው: :ደጋፊዎቹ ማሃይማን እንደሆኑ አሳምሮ ያውቃል:: "ሺ ቢንጭጫ ባንድ መግለጫ" በሚለው መርህ የሚመራውም የእርሱ ደጋፊዎች ማሃይማን መሆናቸውን በድንብ ስለሚያውቅ ነው::
መቸም ማሰብና ማገናዘብ የሚችል ሰው የአብይ አህመድ ደጋፊ ሊሆን አይችልም:: ስለዚህ ለመንጋዎቹ(ለደጋፊዎቹ) ራሱን የቻለ መንግስት አለመሆኑን መንገሩ ነው::
እውነት ግን ከማን ነው የሰማው? ለምንስ ደነገጠ? "አንበረክክም, ኖ ሞር, የነቀዘ ስንዴያቸው ይቀራል እንጂ, ምናምን ሲሉ የነበሩት ማንን ነው? በጣም ያስቃል!
ለማንኛውም አብይ አህመድ ሰኞ የተነገረውን ማክሰኞ ከመተግበር ውጪ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም! ምንም የሚመራው ህዝብ የለም! የሚመራው አገርም የለም! እኛም ይህን ማንነቱን ስንሰማ ደንግጠን ነበር.....!